ሰላም ሰዎች ብሔሄራዊ ባንክ አዲስ ያወጣው ህግ ከ ባይናንስ ወደ ኢትዮጵያ ባንኮች 25 ዶላር fee ከፍሎ ማስተላለፍን ይከለክላል ? አይቻልም ? ባይናንስ ላይ ቀጥታ ያለንን usdt ወደ ባንክ ማስተላለፍ እንዲቻል የተቀመጠ አማራጭ ነበረ እና አሁን እሱን መጠቀም አይቻልም ? አስተላልፎ የሚያቅስ አለ ?
Jul 24, 2026Ene ligizak kaleh 25 fee kemikefil
Jul 24, 2026