#personal
ሰላም ሰዎች የፀጉር መተኮሻ መግዛት ፈልጌ ነበር እና ኦርጂናል የሆነ ምርት ንገሩኝ እና የት ብገዛ አሪፍ ነው ? ዴሊቨሪ ባዝ አሪፍ እቃ ይሸጡልኛል? ብቻ አሪፍ የምትሉትን እቃ እና የት መግዛት እንዳለብኝ ንገሩኝ አመሰግናለሁ።
Apr 17, 20252 engagements
ሰላም ሰዎች የፀጉር መተኮሻ መግዛት ፈልጌ ነበር እና ኦርጂናል የሆነ ምርት ንገሩኝ እና የት ብገዛ አሪፍ ነው ? ዴሊቨሪ ባዝ አሪፍ እቃ ይሸጡልኛል? ብቻ አሪፍ የምትሉትን እቃ እና የት መግዛት እንዳለብኝ ንገሩኝ አመሰግናለሁ።
Apr 17, 2025Nova 1500 tigezalesh
May 13, 2025Hair straightener & dryer kehone New Nova harif nw
Apr 17, 2025