ሠላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ? University የ4ኛ አመት ተማሪ ነኝ እና ዘንድሮ እመረቃለሁ ከ Graduation በኋላም አዲስ አበባ ሄጄ እራሴን ማኖር አስቤአለሁ እና እንድትነግሩኝ የምፈልገው 1. በተማርኩትም ይሁን ከዛ ውጭ ስራ የማግኘት እድሌ ምን ያህል ነው ? (ሁሉንም አይነት ስራዎች ለመስራት ዝግጁ ነኝ) 2. አዲስ አበባ ስራ ኖሮኝ እራሴን ለማኖር ምን ያህል ገቢ ያስፈልገኛል ? በወር የቤት ክራይ ምናምን ተጨማምሮ ዘርዘር አድርጋችሁ ብትነግሩኝ በጣም ታግዙኛላችሁ 3. ከክፍለ ሀገር ምን ይዤ ብሄድ ያግዘኛል ? እነዚህንና ሌሎችም ይጠቅምሃል የምትሉት ነገር ካለ ብትነግሩኝ በጣም ታግዙኛላችሁ
Apr 17, 2025Bro btam kebad nw mihonebsh yhen awkewsh raseshn mazegajet alebsh Le 2 mnamn honachw btjemru safe nw debal kiray
Apr 17, 2025