Tengin132
#other
መርካቶ ውስጥ የቤተክርስቲያን ጃንጥላ እና ዕጣን የት ማግኘት እችላለሁ? ዋጋውንም የምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ?
Jul 23, 20262 engagements
መርካቶ ውስጥ የቤተክርስቲያን ጃንጥላ እና ዕጣን የት ማግኘት እችላለሁ? ዋጋውንም የምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ?
Jul 23, 2026Raguel Betechristian hed eza tagegnaleh arif sheta yalew etan kehone it's 5k but the normal 1.4-1.8k per kilo
Jul 23, 2026tnxs
Jul 23, 2026