#religion
Hatiyatn eyaweku mesrat , endet new metew yemichalew?
Jul 21, 20263 engagements
Hatiyatn eyaweku mesrat , endet new metew yemichalew?
Jul 21, 2026If you are orthodox by tsom tselot and sigdet. But first your willingness to stop it is needed.
Jul 23, 2026በፀጋው....ስለፀጋ መማር እና መፀለይን ሞክር
Jul 22, 2026ሮሜ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ የማደርገውን አላውቅምና፤ የምጠላውን ያን አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን እርሱን አላደርገውም። ¹⁶ የማልወደውን ግን የማደርግ ከሆንሁ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ። ¹⁷ እንደዚህ ከሆነ ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚያድር ኃጢአት ነው እንጂ። ¹⁸ በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና፤ ፈቃድ አለኝና፥ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም። “በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።” — ሮሜ 8፥2
Jul 21, 2026(edited)