Anonymous
#other
እንዴት ናችሁ ድሬደዋ ምትኖሩ affordable በሆነ ዋጋ pension የት ላገኝ እችላለው ለ 3 ቀን ? እና አድራሻውን ንገሩኝ ወይም ስልክ (ስልክ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል ከሌላ ሀገር ስለምመጣ ቀድሜ ለማስያዝ)
Jul 20, 20260 engagements

Jul 20, 2026