#personal
እስኪ ሰዎች በዚ ነገር እገዛቹ ያስፈልገኛል ዘንድሮ 12 ክፍል ነበርኩ እና ውጤት ወደ ዩንቨርስቲ እንደማያስገባኝ እርግጠኛ ነኝ እና ከሁኑ ምን እንደምሰራ ግራ ገባኝ ጭንቅ እያለኝ ነው እተኛለው እነሳለው በቃ ምን ብዬ እንደምነግራቹ አላቅም ብቻ በዚ ነገር ያለፋቹ ሰዎች እስኪ መልስ ስጡኝ እባካቹን ጭንቅ እያለኝ ነው
Jul 18, 20263 engagements
እስኪ ሰዎች በዚ ነገር እገዛቹ ያስፈልገኛል ዘንድሮ 12 ክፍል ነበርኩ እና ውጤት ወደ ዩንቨርስቲ እንደማያስገባኝ እርግጠኛ ነኝ እና ከሁኑ ምን እንደምሰራ ግራ ገባኝ ጭንቅ እያለኝ ነው እተኛለው እነሳለው በቃ ምን ብዬ እንደምነግራቹ አላቅም ብቻ በዚ ነገር ያለፋቹ ሰዎች እስኪ መልስ ስጡኝ እባካቹን ጭንቅ እያለኝ ነው
Jul 18, 2026First dont be sure this much about result buhala tegodale keremtun 1 skill temarebet art, swimm, gym, boxing, music
Jul 18, 2026are norm nw man kahunu bezi kiremt short course or muya neger lememar mokri
Jul 18, 2026Ere fua bel mewdek nw mishalew
Jul 18, 2026