Anonymous
#personal#education
ሰላም እንዴት ናችሁ English proficiency exam ልወስድ አስቤ ነበር እና TOFEL ወይስ IELTS ይሻለኛል? ልምድ ያለው ካለ ከክብደት አንፃር የትኛው ይሻላል?
Jul 17, 20260 engagements

Jul 17, 2026