ሰላም አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ በናታችሁ በ ቅንነት መልሱልኝ... ምን መሰላችሁ እኔ ፍቅረኛ አለኝ እና ከሱ ጋር ያለን ፍቅር 1ዓመት አልፎናል ይሄንንም የልብ ጉአደኛዬ ታቃለች ህሉንም ነገር የማማክረው እሷን ነው እና እሷ እሱን አትወደውም ላንች አይሆንም ትላለች አንዳንዴ ደሞ ነገሮች ሲስተካከሉ ደስ ይላታል ሆኖም ግን ከ ጊዜ ወደ ጊዜ እኔም ምንም slemaldebkat yemnawwrawn ሁሉ ሳይቀር እነግራታለሁ ሳለስ ስስቅ ሁሉንም ነሮች አእናግራታለሁ እና አሁን ላይ የኔ ኃጢያት ብዙ እንደሆነ እና ያለሁበት ፍቅር toxic እንደሆነ ትነግረኛች ግን እኔ ውስጤ ሰላም አጣ የሆነ ስህተት ስሰራ እሱን ስህተት እደሰራሁ ነግራኝ መክራኝ ብዙ አሳልፈናል በጣም እወዳታለሁ ግን ደሞ ከ ቀን ቀን ለ ራሴ ያለኝን ቦታ እያጣው መጣሁ ራሴን እሷ በምትነግረኝ ስህተቶች ውስጥ ማየት ጀመርኩ የምነግራትን ቀለል አድርጋ አፅናንታኝ እንዳልፈው ሳይሆን ደጋግማ እያነሳች እንዳልረሳው ነው ምታደርገው ስህተቱ እና እንደዛ ማሰቤ ከኔ ከሆነ ጥፋቱ ንገሩኝ እስኪ ምን ላድርግ??
Jul 17, 2026ምናልባትም እንዳለችው toxic ሆኖ ቢሆንስ አንቺ ስላፈቀርሽው ብቻ መጥፎ ጎኑን መስማት ሆነ ማየት አትፈልጊም ይሆናል
Jul 17, 2026