Selam fam የናንተን ምክር ፈልጌ ነው እኔ 20 ዓመት ነው እስካሁን ምንም አይነት የፍቅር relationship አልጀመርኩም ስለ ፍቅር እንኳዋን አዉርቼ አላውቅም እና የናንተን ሃሳብ ፈልጌ ነው
Jul 17, 2026Ant be 20 ametih yihe yasasibikal ine alw ayidel be 26 mnim yelelegn you have too much time so feta bel gena nw
Jul 17, 2026