Anonymous
#relationships
እኔ ምለው ብዙ ሰው ፍቅር ስይዝህ በጣም ደስ የሚል ስሜት ነው ይላሉ ግን ያፈቀርከው ሰው ላንተ ምንም አይነት ስሜት የሌለው ምንም ካንተ ጋር አብሮ ሊሆን የማይችል ማይሆን ሰው ከሆነ እንዴት ነው እሱ ጥሩ ስሜት ሚሆነው ማለት ሁሌ ስለሷ ማሰብ ላታገኛት ምኑ ነው ደስ የሚለው እስኪ መልሱልኝ እኔ እኮ ግራም ቀኝም ነው የገባኝ?
Jul 17, 20267 engagements