#technology
ዋይፋይ ለማስገባት ፈልጌ ነበርና የማስገባው ዋይፋይ ፎቶው ላይ የምታዩት wireless modem ነው። እና የምታቁት ሰዎች ክፍያው ስንት ብር ነው? የሞደሙ ክፍያ እና የ7mbps የኢንተርኔቱ ክፍያ ስንት ብር ነው? ለመስመር ዝርጋታስ ምን ያህል ነው ልከፍል እችላለሁ
Jul 17, 202612 engagements
ዋይፋይ ለማስገባት ፈልጌ ነበርና የማስገባው ዋይፋይ ፎቶው ላይ የምታዩት wireless modem ነው። እና የምታቁት ሰዎች ክፍያው ስንት ብር ነው? የሞደሙ ክፍያ እና የ7mbps የኢንተርኔቱ ክፍያ ስንት ብር ነው? ለመስመር ዝርጋታስ ምን ያህል ነው ልከፍል እችላለሁ
Jul 17, 2026I think ye router ,mesmerun mezergat ena 1 wer free package chemro ahun 4k/5k mnamn meslegn keza demo bewer 7mbps ene mikeflew 1000 new eskahun kasadekew demo 10 mbps ale i think 1300 new
Jul 17, 2026