#personal
ሰላም ቤተሰብ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ወኪል የሆነዉ ማይሄሎ ኮምዩኒኬሽን ሀ/የተ/የግ/ማ የሽያጭ ሰራተኞች ቅጥር ወጥቶ መመዝገብ ፈልጌ ነበር እና ስለ ስራዉ የምታዉቁ ሰዎች ምንድነዉ ስራዉ ደግሞ ቅጥር በአፈፃፀም የሚወሰን ምን ለማለት ነዉ? አመሰግናለሁ
Jul 16, 20260 engagements

Jul 16, 2026