ይሄን ያህል ለመታወቅ ለምን አስፈለገ? አስቆሩቱ ይሁዳ ድሮ ድሮ ክርስትናን ሞኝነት እንደሆነ በመናገር ፈመሰ አሁን ደግሞ ጥሩ ነገር ለመናገር ሲሞክር አያለሁ። ሉሲፈር የሚባለውም ልጅ በኮመንት ክርስትናን ሲዘልፍ ቆይቶ ሰሞኑን መልካም ነገር ሲናገር እየተመለክትን ነው አሁን ደግሞ ሪያሊት የሚባል ልጅ እያዛገን ነው ። ይሄ ነገር እዚህ ግሩፕ እየተለመደ መጥቷል አይመስላችሁም?
Apr 16, 2025Ezi lay famous hono mn yagegnal🙄
Apr 16, 2025