Anonymous
#religion
ሰላም ሰዎች ስውሯ ማርያም መሄድ ፈልጌ ነበር እና እንዴት ነው መሄድ የምችለው? የት አከባቢ ነው? የጉዞ ወኪሎችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እኔ አሰላ ከተማ ነው የምኖረው አመሰግናለሁ🙏
Jul 16, 20262 engagements
ሰላም ሰዎች ስውሯ ማርያም መሄድ ፈልጌ ነበር እና እንዴት ነው መሄድ የምችለው? የት አከባቢ ነው? የጉዞ ወኪሎችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እኔ አሰላ ከተማ ነው የምኖረው አመሰግናለሁ🙏
Jul 16, 2026አዲስ አበባ ላምበረት ወይም መገናኛ መናኸሪያ ቀጥታ መኪና አለ
Jul 17, 2026Tiktok lay search btareg ymetalkal slk kutrm alachew dewlalachew
Jul 16, 2026