ፌስ ቡክ ላይ ተጠይቆ አግኝቼው ነው የኔም ጥያቄ ስለሆ ነው አንዲት እናት እርጉዝ ሁና በወንጀል ተጠርጥራ ማረሚያ ቤት ብትገባ በህግ አግባብ ልጁ ወንጀለኛ ነው ከተወለደ በኋላ እሥር ቤት ይቆያል? ወይሥ ይፈታል ከተፈታሥ ከናቱ ጋር ወይሥ ብቻውን ? ብቻውን ከሆነ መልሡ? ከናቱ የሚገኘው እንክብካቤ ህግ ካለጥፋቱ ሊግድውነው ? የአባቱን የማሣደግ መብት የማየት መብቱሥ እንዴት ይታያል ማለቴ ካልተፈታ ? የህግ ባለሞያ ወይን ጠበቆች ይሄን ኮመንት ካያችሁ አሥረዱኝ
Apr 16, 2025Wow des ymil tiyakay new enm melsun mawk eflgalhu👍👍
Apr 16, 2025