ጋይስ አባቴ በጣም እራስ ወዳድ ነዉ እሱን የማይጠቅም ግን ከቤተሰቡ አንዱን አስቦ አያደርግም ብንራብ ቢበርደን ግድ አይሰጠ እሱ ሚያሳስበዉ የለተ ዉሎዉ በጥሩ ምግብ ጥሩ sex ነዉ:: እኛን እንደ utility/እቃ ነዉ የሚያስበን under weight ሆኜ ነዉ ያደኩተ 3ተኛ ክፍል እያለዉ እናቴ አረብ ሃገር ሄዳ ነበር ግን ለቤቱ ምንም ሳያተርፍ እኛም እርሷን ማጣታችን ሳያንስ በብብርድና በሽሮ አቆየን እርሱ ድርሃሙን ሲዝናና ጨረሰዉ እናቴ ልፋቷ ከንቱ ሆነ ምንም ከእርሱ ያገኘነዉ ጥሩ ነገር የለም እንደዉም 2012 የኮሌጅ ትምህርቴን አቆርጬ ዉትድርና ሄድኩ እዛም አልተሳካም ተመልሼ ክላሱን ጀምር እኔ አስተምርሃለዉ አለኝ ግን አሁንም ከእናቴ እራስ አልወረድንም ደግሞ ከቤት ሰራተኛ በተደጋጋሚ እየባለገ ተቸገርን እኔ ቀጣይ አመት በpharmacy እመረቃለዉ ግን ከብዶኛል ምን ላድረግ ትነሹ 9 አመት ወንድሜ ለክረምት የሚለብሰዉ ልብስ የለም እንም ባባቴ ወጥቼ ነዉ መሰለኝ ከአቅም በታች ነዉ ማደርገዉ ምን ይሻላል ለእናቴ ምን ልሁንላት እኔ እንኳን ብሞት አንድ ችግር ቢቀንስላት ብዬ አስበኩ ግን ባለመኖሬ ይበልጥ ትጎዳለች ምን ይሻላል ለእኛ ብላ ብድር ዉስጥ ገባች ግን ሁሉም ደደብ ስለሆንች ነዉ ሚመስላቸዉ እግዚአብሔርም ትንሽ ሙከራዬን መባረክ ተወ በዚ ሳምንት አይኗ እያየ ከሰራተኛ ጋር ሲሳም አይታዉ ግራ ገብቶናል ጋይስ I am weak ግን እግዚአብሔር ለምን አያጠነክረኝም ማስተዋል የት ነዉ ሚሰጠዉ ምን ይሻለኛል
Jul 16, 2026Bro/sis ከዚህ በላይ አስተዋይነት እና ጥንካሬ አለ እንዴ already እኮ ጠንካራ ሰው ነህ/ሽ ደግሞ ይሄም ያልፍና ታሪክ ሁኖ ይወራል
Jul 16, 2026