ሁለተኛ እንደህ ብለህ እንዳጠይቅ ወይስ አይንህ አያይም
Jul 16, 2026ሁለተኛ እንደህ ብለህ እንዳጠይቅ ወይስ አይንህ አያይም
Jul 16, 2026ጌታነህ ከበደ
Jul 16, 2026ስለዚህ ጉዳይ ሲነሳ አዕምሮችን ላይ የሚመጡት ሁለቱ ጉምቱ የእግር ኳስ ፈርጦች ናቸው። ያለንን የግል ጥላቻ ወደ ጎን ትተን ሁለቱም ያላቸውን እምቅ ችሎታ በራሳቸው ልኬት ብንመዝነው ውጤቱ የተለያዬ ነው። ሜሲ ተሰጥኦ ያደለቺው ኳስን በእግሩ እንደፈለገ የሚያንገላታት ግሩም ተጫዋች ነው። CR7 ደግሞ ጥረት እና እራስን ለዓላማ መግዛት የስኬትን ዘንግ እንጨብጥ ዘንዳ መንገዱን ያሳየን የምንግዜውም ቀንዳሙ ፍየል ነው። ከምንም ተነስቶ ትልቅ ቦታ መድረስን ያስተማረኝ CR7 ለኔ 🐐ነው።
Jul 16, 2026El bichooo
Jul 16, 2026well, I just learned something 😄
Jul 16, 2026በአጭሩ GOAT ማለት Christiano Ronaldo ማለት ነው
Jul 16, 2026How exactly ?
Jul 16, 2026Leo newa
Jul 16, 2026Not messi
Jul 16, 2026Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Jul 16, 2026ሶቅራተስ
Jul 16, 2026