Ab_11638
#other
ሰላም የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና ሰኔ ላይ ወደ ቤት ከመመለሴ በፊት 5,000 ብር ያስፈልገኛል ለአንድ አንድ ነገር የተበደርኩት ምናምን ተደማምሮ እና ብሩን የማገኝበት ስራ ንገሩኝ በአጭር ጊዜ ብሩን የምሸፍንበት እባካችሁ
Apr 15, 20254 engagements
ሰላም የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና ሰኔ ላይ ወደ ቤት ከመመለሴ በፊት 5,000 ብር ያስፈልገኛል ለአንድ አንድ ነገር የተበደርኩት ምናምን ተደማምሮ እና ብሩን የማገኝበት ስራ ንገሩኝ በአጭር ጊዜ ብሩን የምሸፍንበት እባካችሁ
Apr 15, 2025ልጆችን ማስጠናት አለ እዛው ግቢ ያሉትን አንዳንድ ነገር ብጠይቅ ደግሞ የተሻለ ነው
Apr 16, 2025Business card azejaj/I keza gbih/sh sefer lemigegnu betoch, sukoch, pharmacywoch wezete betn/gni keza ljochn mastenat jmr/i mata ke 12 or 11 seat jmro eske 2 or esketmchh/sh dres. 1 temari le 1 seat astena/gni biyans 3 lj btagegn/I 2k leandu btaskfl/yi 6k agegneh/sh malet nw. Eski mokrew/riw
Apr 16, 2025Here you go
Apr 16, 2025Meserat felegalew send me your user name🙏
Apr 17, 2025