ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ ጠፋኋ ምን ላድርግ ብየ እኮ ነው ። እስኪ ሰሞኑን ከተረዳሁት ልጠይቃችሁ እንደ ክርስቲያኖች እሳቤ ከሆነ እየሱስ ማለት እራሱ እግዚአብሔር እንደማለት ነው ብለውኛል እና እንዲህ አሰብኩ እውን እነሱ እንደሚሉት እየሱስ እግዚአብሔር ከሆነ ብሉይ ኪዳን ላይ ለተገደሉት ንፁሓን ህፃናት ፣ እንሰሳዎች ሁሉ ተጠያቂው እሱ ነዋ የሚሆነው?
Apr 15, 2025እኔ ብገድል እኔ ነኝ ጥፋተኛ ወይስ እግዚአብሔር ነው ጥፋተኛ ጥያቄህ እንደዚህ ከማለት አይተናነስም የምር ከልብህ ከሆነ ህማማትን አንብበው ለማድረቅ ከሆነ አንተ ለምሰራው ስራ ሁሉ እሱ ተጠያቂነት የለውም አይምሮህ ሰቷሃል በዛ መሰረት ትኖራለህ
Apr 16, 2025