Hey guys Nseha migeba sew kiss arge awekalew blo le aba binegrachew keza mekrewut dnglawn enditebk bebetekrstiyan endiyageba mekrew yaw kenona setew bishegnut keza gn ya sw ke 3 sw ga kiss yarege bihon ke 3 sw ga blo alemangeru chgr ynorewal? Kenonawn chersual Ebakachu mtaku bcha melsulgn Tnx
Apr 15, 2025ያደረከዉን ለምን ትደብቃለህ ከሰው ብትሸሽግ ነው ወይ ከእግዜር ብትሸሽግ ነው መጥፎ ንሰሃ እኮ እየገባህ ያለኀው ለመንጻት ነው ያደረጉትን አለመናገር ደሞ ንጹህ አያደርግም ካንተ በላይ ብዙ ሃጥያት ሰርቶ የሚናዘዝ አለ ሂድና በድጋሜ ተናገር ችግር መኖን አለመሆኑን የሚወስነው የንሰሃ አባት ነው እንጂ ተራ ሰው አይደለም
Apr 16, 2025