#music
Hey guys, how r u i am in to music making እና ጥያቄዬ የት ነው recording studio መስራት ምችለው? * አዲስ አበባ ውስጥ * ሰው የማይረብሽ ቦታ ( main priority), ጎረቤት ረበሸ አልረበሸ ማይባልበት freedom ያለው ቦታ. የመጀመሪያ ሀሳቤ apartment ተከራይቼ ከዛ 1ዱን ክፍል record studio ማድረግ ነበር ግን ድምጽ ወጥቶ ሌላ ሰው ይረብሻል ብዬ አሰብኩ. እንደዛ አይነት ችግር የሌለበት apartment ካለም recommend . Thank you very much in advance🙌
Apr 15, 20258 engagements