ሰላም ሰዎች english ለመቻል movie ማየት ይጠቅማል ሲሉ እሰማለው እና የማታውቁት word ስትሰሙ dictionary እያያችሁ ነው ወይስ እንዴት ነው ንገሩኝ እስኪ from your experience. ፊልም ሳይ ማላውቀው word ሲመጣ dictionary ማየት አዛ ነው እንዴት ማድረግ እንዳብኝ ንገሩኝ እንዴት መረዳት እንደምችል
Apr 15, 2025Degagmesh stayiw ygebashal ere
Apr 15, 2025