Guys በአሁን ሰአት የምሰራው ስራ ለቀክ ውጣ ውጣ እያለኚ ከራሴ ጋር በጣም ሙግት ውስጥ ነኚ እና ምንድነው ማድረግ ያለብኚ ከስራ ለቅቄ እቤት ብቀመጥ ቤተሰ ይጨነቃል ያስባል እኔ ደግሞ መንም ደስተኞ አይደለሁም ምን ይሻላል
Jul 14, 2026ተው ተረጋጋ ሌላ አማራጭ ሳትይዝ እንዳትለቅ በኋላ ትፀፀታለህ! እኛ ቤት እየዋልን ተማረናል ስሜታዊ ሆነህ እንዳትሳሳት
Jul 14, 2026Guys በአሁን ሰአት የምሰራው ስራ ለቀክ ውጣ ውጣ እያለኚ ከራሴ ጋር በጣም ሙግት ውስጥ ነኚ እና ምንድነው ማድረግ ያለብኚ ከስራ ለቅቄ እቤት ብቀመጥ ቤተሰ ይጨነቃል ያስባል እኔ ደግሞ መንም ደስተኞ አይደለሁም ምን ይሻላል
Jul 14, 2026ተው ተረጋጋ ሌላ አማራጭ ሳትይዝ እንዳትለቅ በኋላ ትፀፀታለህ! እኛ ቤት እየዋልን ተማረናል ስሜታዊ ሆነህ እንዳትሳሳት
Jul 14, 2026ይቅርብህ ሌላ አመቻችተህ ልቀቅ ፤ ስንቱ እየዛገ ነው። ለደህንነትህ እና ለስነልቦናህ የሚያሰጋ ከሆነ ልቀቅ ፤ ጭቅጭቅ ከሆነ ግን በዘዴ ችለህ ቀጣይ የምትገባበትን አመቻች። አንዱ እንዲህ አለቃው አላሰራጨብሎት ለቆ 4ወሩ ስራ ከየት ይምጣ። አውቆ ነው ደግሞ የገፋፋው እርሱን ሊበልጠው እንደሆነ ተረድቶ።
Jul 14, 2026Depends on your current Situation in Life. If you are willing to go out and if you have some Money in your Account to atleast survive and support your Family for sometime, then go for it and find a new Job. If not, then I would stick with it even if it's not pleasant
Jul 15, 2026Lekeh wuta mnm athonim .. .. .. .. .. Godana Bcha new mtwetaw
Jul 14, 2026ዋናው ነገር ነፃነት ነው፡፡ ለቀህ ስትወጣ የገንዘብ ነፃነት አልክ? ማለቴ ከቤት ልትጠይቅ? የታክሲ የቢራ? ያ አሳፋሪ ነው፡፡ የራስክ ነገር ካለክ ግን ምናባቱ ልቀቅ፡፡ ራስን መቻል ግን ሙድ አለው የራስን ብር መቁጠር ደስ የሚል ስሜት አለው፡፡
Jul 14, 2026currently i have a feeling like you but first make sure you have something else that can generate money
Jul 15, 2026ማረፊያህን ሳታቅ አትዝለል
Jul 15, 2026let me ask u a question, srahn dess slemilh nw ende yemtseraw? i mean the goal destegna mehon nw? anyways mewtat kefelgk gn safe option yasfelgal keza wuchi batweta tru nw man.
Jul 15, 2026አማራጭ ፈልገክ ስታገኝ ውጣ በደምብ ምትወደውን እወቅና እዛው ሆነክ ጫናክን ትቀንሳለክ
Jul 15, 2026