ፕሮቴስታንትን እንደ ሀይማኖት ታዩታላችሁ? እንደ እስልምና እና ክርስትና ሀይማኖት መባል ይችላል? ሀይማኖት ተብሎ ሚቆጠር ከሆነም እንደ ሀይማኖት ማይቆጠር ከሆነም እስቲ ምክንያታችሁን አስቀምጡ።
Apr 15, 2025ምን አይነት ጥያቄ እንደሆነ አልገባኝም። "ሀይማኖት" ስትል "religion" ነው? ከሆነ አዎ ያውም በፍጥነት እያደገ ያለ ሀይማኖት። "faith" እያልክ ከሆነ በድጋሜ አዎ የእምነታችን ጀማሪ እና ፈጻሚ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አባቱን እና መንፈስቅዱስን እግዚአብሔር አንድ አምላክ የሚያምን ነው
Apr 15, 2025