edilawit54.5
#business
ቤተሰብ 20ሚ ምያወጣ ባዶ መሬት 312 ካሬ አለ ግን ምን አንደምናረግበት ግራ ገብቶናል እንዴት ነው እሱ ላይ መገንባት ምንችለው የመገንባት አቅሙ አሁን ላይ የለንም ምን ትመክሩናላቹ:: ከባንክስ ተበድረን መስራት እንችላለን?
Jul 14, 20267 engagements
ቤተሰብ 20ሚ ምያወጣ ባዶ መሬት 312 ካሬ አለ ግን ምን አንደምናረግበት ግራ ገብቶናል እንዴት ነው እሱ ላይ መገንባት ምንችለው የመገንባት አቅሙ አሁን ላይ የለንም ምን ትመክሩናላቹ:: ከባንክስ ተበድረን መስራት እንችላለን?
Jul 14, 2026Makerayet wey gimashun meshet
Jul 14, 2026Yet ketema nw bro?
Jul 14, 2026wolayta soddo, sis belegn 😁
Jul 14, 2026ሁለት ቦታ ይከፈል፡፡ 150 ወይ 140 ካሬውን መሸጥ ግን ይሄንም ለመሸጥ ትንሽዬ ቤት መስራት የሚያስፈልግ ይመስለኛል፡፡
Jul 14, 2026Ke 312 kare lay mnm satkenesu shetut. Then kezin befit business lay kalneberachu keteta bet or lela tangible asset lay askemtu biyans wede 15m akebabi. Betekerew demo business jemerubet. Bedenb yetetena business malet new..
Jul 14, 2026Bank be bado bot ayabedrem maybe shetachu yemekenes bot lay mesrat or other business
Jul 14, 2026gmashun shtachu bet lemesrat mokru or business lemejemer
Jul 14, 2026