ግን በህይወታቹ ልባቹ ጋር ህመም እስኪሰማቹ ተጎድታቹ ታውቃላቹ በጣም ጎበዝ ለጅ ነበርኩ ግን አለ አደል ተስፋ ቆረጥኩ መሠለኝ በአሁን ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፋኝ ሆድ ባሰኝ የምኖረው ቤተሰብ ጋር ነው በኑሮ ሀብታም ባይባሉም ግን ጥሩ ገቢ ያለው ቤተሠብ ነው አባቴ በ 6 አመቴ ጥቃት አድርሶብኛል i known setsemut እንደከበዳቹ ግን ለ 14 አመታት የያዝኩት ህመም ነው ያም ሆኖ በሰዎች ዘንድ ደስተኛ ቆንጆ እና ፍልቅልቅ ብመስልም ውስጤ ግን ከባድ ሀዘን አለ በፍፁም ለማንም መናገር አልችልም bc ቢያንስ ለወንድም እህቶቼ ጥሪ አባት ነው ለእናቴም ጥሩ ባል ነው ይሄን ከተናገርኩ ይበታተናሉ እሱን በጭራሽ አልፈልግም ከሁሉም በላይ አባቴ በጣም ነው የሚጠላኝ የምር የቤቱ ልጅ እንዳልሆንኩ እስኪሰማኝ ድረስ ተገፍቻለሁ ትላንት ለልጆቹ የፈለጉትን ምንም ሳይቀር ገዛላቸው በእርግጥ ላለፉት ብዙ አመታት ሲያደርገው የቆየ ነገር ነው even ይሄን ስልክ የገዛሁን በጣም ሰርቼ ነው እና በቃ ማታ ከፍቶኝ ሳለቅስ ነው ያደርኩት እኔ ምንም አይነት የቅንጦት እቃ ሳይሆን እንደ ሴት ጥቃቅን ነገር እንኳን ተደርጎልኝ አያውቅም ፍቅር ተሰጥቶኝ አያውቅም እናቴ ሁሌም ነው ምትጠይቀው ለምድነው ከልጆችህ ምትለያት ስትለው እሷ አስቸጋሪ ናት ምናምን ነው የሚለው የሆነ ቀን ደሞ ከቤቴ ብትወጪልኝ ደስታዬ ነው አለኝ ግን የትም መሄጃ የለኝም የምር በቃ አሁን እራሴን ማጥፋት አማረኝ ስራ አጣሁ በቃ ህይወት ግራ ገባኝ በቃ የሆነ ነገር በሉኝ ስራም ካላቹ online የሚሰራም ከሆነ በቃ የሆነ እንዴት እንደከፋኝ በስመአብ🥹🥹
Jul 14, 2026Megefatn semetun betnshum bihon awkewalehu betam yastelal enem temari negn laderglsh yemchelew ngr yelem gn guadegnash lehon echelalehu yefelegshwn tawerignalesh awerashalehu malete bechegnenet endaysemash guadegnash lehon echelalehu kefelegsh
Jul 14, 2026