Mak28562.5
#society
ስሙኝ እማ ቆይ አብረን ሰርተን እናድጋለን ሚሉ ሴቶች የት ገቡ? ተረሸኑ ነው ወይስ ክንፍ አውተው እንደ መላእክ ወደ ሰማይ በረው ነው ? እሺ ግን ብቻ ምንም ቢሆን ሴት ልጅ ከፍቅር ምቾቷን እንደምታስበልጥ ሁላችንም ሳንወድ በግድ ያመነው ነገር ነው እና ያንን ያሟላ ወንድ እንደፈለገው ቢያደርግ ይፈርደበታል ነው ምትሉኝ ? ከሀጥያትነቱ ባሻገር እንደው ሀያ ሰላሳዋንም ቢያገባ ሚወዳትን ትታ ምቾቷን ለምትመርጠው ሴት አያንስባትም ነው ?
Jul 13, 20262 engagements