#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ህዝብ 1 መንጃፍቃድ ላወጣ ፈልጌ ነበር እና ምን ምን እንደሚያስፈልጉ እና 18 አመት የሆነ ሰው ማውጣት ይችላል? ምን ምን እንደሚያስፈልጉ በቅደም ተከተል ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Jul 13, 20262 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ህዝብ 1 መንጃፍቃድ ላወጣ ፈልጌ ነበር እና ምን ምን እንደሚያስፈልጉ እና 18 አመት የሆነ ሰው ማውጣት ይችላል? ምን ምን እንደሚያስፈልጉ በቅደም ተከተል ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Jul 13, 2026ህ1 ለማውጣት ቢያንስ 22 አመት መሆን አለብህ
Jul 13, 2026ስለዚ አውቶ ላውጣ እስከዛ ድረስ
Jul 13, 2026