Anonymous
#food#beauty#health
ከወገቤ በታች እንዴት ነዉ መወፈር ምችለዉ like ታፋዬ ጋር ምናምን በጣም Oats እጠቀማለዉ ለዉጥ ማየት አልቻልኩም 😭 በዛዉም የተቀቀለ እንቁላል ዉስጡ መበላሸቱን እንዴት እንደማዉቅ ንገሩኝ
Jul 13, 20266 engagements
ከወገቤ በታች እንዴት ነዉ መወፈር ምችለዉ like ታፋዬ ጋር ምናምን በጣም Oats እጠቀማለዉ ለዉጥ ማየት አልቻልኩም 😭 በዛዉም የተቀቀለ እንቁላል ዉስጡ መበላሸቱን እንዴት እንደማዉቅ ንገሩኝ
Jul 13, 2026ኦት ብቻ በቂ አይደለም ሙዝ ወተት እንቁላል የለውዝ ቂቤ አንድ ላይ አድርገህ ፈጭተህ ጠጣ ( calorie gram ) የሚባል app አለ በቀን ውስጥ ምን ያህል በክብደትህ ልክ እንደሚያስፈልግህ ይነግርሀል እንቁላሉን ደሞ ከመቀቀልህ በፊት ውሃ ላይ አድርገው እና ከተንሳፈፈ የተበላሸ ይሆናል መካከል ላይ እና ከታች ከሆነ አሪፍ ነው
Jul 13, 2026Eshi appu free new bruh
Jul 13, 2026Sport sera, build your muscle and eat more proteins
Jul 13, 2026Oatsun be milk cook betadergiw ena ye lewz kibe betchemribet arif new be weha kehone gn 0 calorie seleminorew bezum lewt atayim.
Jul 13, 2026Eskahun endeza new metekemew borch becha honku…
Jul 13, 2026Beltekew
Jul 13, 2026