#society
hey የሆነ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ጥያቄ ሳይሆን የኔን ሀሳብ ላጋራችሁ እና መልስ ስጡኝ የሚመቻችሁ ከሆነ ምን መሰላችሁ የኔ ሀሳብ በጣም የሚዋደዱ ፍቅረኛሞች እና በጣም ከሚዋደዱ best friend ምንድነው ልዩነቱ sex ከማረግ ውጪ እና በኔ ሀሳብ ከፍቅረኛ best friend ይሻላል ነው የምለው ምክንያቱም የፈለግነውን ነገር ሳንሳቀቅ መናገር እንችላለን እና የኔ ሀሳብ ከትዳር በፊት sex ማረግ አንፈልግም የሚሉ ሰዎች ፍቅረኛ ከሚይዙ best friend ቢይዙ አይሻላቸውም
Jul 12, 20265 engagements