#society
የወሎ ኮምቦልቻ ላይ የአንድ ቀን አዳር የፔንሲዎን ዋጋ ስንት ብር ነው?(ወሎ ኮምቦልቻ ያላችሁ ሰዎች ንገሩኝ) ለ10 ቀን በስራ ጉዳይ ወደ ወሎ ኮምቦልቻ ደሴ ለመሄድ አስቢያለሁና የአልጋ ዋጋ ማወቅ እፈልጋለሁ አድስ አበባም ያላችሁ ብትነግሩኝ ለፔንሲዎን አድስ ስለሆንኩ ዋጋውን ንገሩኝ እና እዛው አድሬ እቃዬንም አስቀምጬስ መዋል እችላለሁ?
Jul 12, 20260 engagements