ሰዎች በቅንነት መልሱልኝ እስኪ የሆነ ሰው ሰይጣን ያዘው ወይም ድግምት ተሰራበት ይባላላ........ከዛ ግን ሙስሊሞች በቁርአን ክርስቲያኖች ደግሞ በፀበል ያድኑታል። እሺ ቆይ የቱ ነው ልክ ማለት ከሁለት አንዱ ነው አይደል ትክክል መሆን የነበረበት ? ብቻ እስኪ ሃሳባቹን ግለፁልኝ
Jul 12, 2026Bedenb sle placebo anbib. Eyenekash new
Jul 12, 2026ሰዎች በቅንነት መልሱልኝ እስኪ የሆነ ሰው ሰይጣን ያዘው ወይም ድግምት ተሰራበት ይባላላ........ከዛ ግን ሙስሊሞች በቁርአን ክርስቲያኖች ደግሞ በፀበል ያድኑታል። እሺ ቆይ የቱ ነው ልክ ማለት ከሁለት አንዱ ነው አይደል ትክክል መሆን የነበረበት ? ብቻ እስኪ ሃሳባቹን ግለፁልኝ
Jul 12, 2026Bedenb sle placebo anbib. Eyenekash new
Jul 12, 2026የትኛውን ነው በአይንህ በብረቱ ያየሀው?
Jul 12, 2026Sometimes setanm yemayet chelota alew
Jul 12, 2026Wanaw medanu new😁
Jul 12, 2026መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። እና በእሱ ቃል ነው። በስግደት በፀሎት, በፆም ነው።።። ሌላ ቦታ ዳንኩ የሚለው መንፈሱ እያታለለ ነው። ብዬ አስባለው
Jul 14, 2026I believe that satan manipulates people into believing in idols or other false Gods by doing false miracles. So one of them is the true religion based on the creator which is God jesus christ in my opinion and belief, and the other one is just a false positive created by satan to manipulate you to leave the real religion.
Jul 12, 2026Kehult andu keseralh esu lik nw
Jul 12, 2026