yttttt1409
#personal
ሰላም ppls ልድትዋ best friend ናት 4 አመት ቆየን እና ለሷ feeling አለኝ ግን ለወደፊት ከሷ ጋር የመሆን ሀሳብ የለኝም like she is not my type እኔ በሁሉ ነገር ምታሳድገኝ እንድኖር የምታጏጏኝ ሴት ነው ምፈልገው እና best friendኤ ላይ anxiety attachement ሳይኖረኝ አይቀርም so እንዴት አርጌ እንደ እህት ልቅረባት እሷ እንደምታየኝ ላጣት አልፈልግም
Apr 15, 20258 engagements