I'm 19 F hawassa University Fresh temari negn Ena kelbachhu keftuachhu aznachu takalachhu,malkes felgachhu gn betam kemelmedachhu yetenesa enbachhu embi bluachhu yawkal lesew mawrat felgachhu yemisemachhu yemiredachhu Tefto yawkal tselotachhu almeles bluachhu fetarim ttognal blachhu tawkalachhu tesfa yemkort sew alneberkum gn betam selechegn 😔eski ngerugn endet new yemiyalfew
Apr 15, 2025“ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ።” — መዝሙር 40፥1 በምን ዓይነት ሁኔታ ውስጥ እያለፍሽ እንደሆነ ባላውቅም ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ነገር ቀላል ነው። የቆየ ይመስላል ግን ጌታ መልስ የሚሰጥበት የቀጠረው ቀን አለው። ያለማቋረጥ ደጁን እያንኳኳሽ ጠብቂው! እስከመቼ ካልሽኝ ዘንበል እስኪል፣ ከመልስሽ ጋር እስክትገናኚ!! እግዚአብሔር ያበርታሽ!
Apr 15, 2025