Guys እንዴት ነው አራሳቹን ፈጣሪ እንደሚረዳችሁ የምትሳምኑት አሁን ካላችሁበት ችግር ያወጣኛል አንድ ቀን አለ ብላችሁ ማለት ነው ያ አንድ ቀን ሳይደርስ በመከራ ብዛት ብንሞትስ 🤔🤔🤔
Apr 15, 2025ኢሳ 43:2፤በውሃ፡ውስጥ፡ባለፍኽ፡ጊዜ፡ከአንተ፡ጋራ፡እኾናለኹ፥በወንዞችም፡ውስጥ፡ባለፍኽ፡ጊዜ፡ አያሰጥሙኽም፤በእሳትም፡ውስጥ፡በኼድኽ፡ጊዜ፡አትቃጠልም፥ነበልባሉም፡አይፈጅኽም። 3፤እኔ፡የእስራኤል፡ቅዱስ፡አምላክኽ፡እግዚአብሔር፡መድኀኒትኽ፡ነኝ፤ ዘዳ31:6፤ጽኑ፥አይዟችኹ፥አትፍሩ፥ከፊታቸውም፡አትደንግጡ፤አምላክኽ፡እግዚአብሔር፡ርሱ፡ከአንተ፡ጋራ፡ ይኼዳል፤አይጥልኽም፥አይተውኽም። ምሳሌ 3: 5፤በፍጹም፡ልብኽ፡በእግዚአብሔር፡ታመን፥በራስኽም፡ማስተዋል፡አትደገፍ፤ 6፤በመንገድኽ፡ዅሉ፡ርሱን፡ዕወቅ፥ርሱም፡ጐዳናኽን፡ያቀናልኻል።
Apr 15, 2025