#personal
ሰላም ሰዎች ከ አውቶብስ ተራ ቱሉ ዲምቱ እንዴት ነው ምሳፈረው ምንም ማቀው ነገር የለም እባካቹ ምታቁ በስትክክል አስረዱኝ
Jul 09, 20262 engagements
ሰላም ሰዎች ከ አውቶብስ ተራ ቱሉ ዲምቱ እንዴት ነው ምሳፈረው ምንም ማቀው ነገር የለም እባካቹ ምታቁ በስትክክል አስረዱኝ
Jul 09, 2026Ke awrobis tera wede megenagna... Keza ke megenagna keteta wede Tuludimtu aleleh
Jul 09, 2026ከአውቶብስ ተራ- ሳሪስ አቦ በባቡር ከሳሪስ አቦ ቱሉ ዲምቱ በባስ መሄድ ትችላለህ
Jul 09, 2026