Bem316.5
#business
ሰላም እንዴት ናችሁ የሚሸጥ ያገለገለ ትንሹ ድንኳን ፈልጌ ነበር እቃ ዘርግቶ ለመሸጥ ምናምን። የት አገኛለሁ? ዋጋውስ ምን ያህል ነው? አመሰግናለሁ🙏
Jul 09, 20261 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ የሚሸጥ ያገለገለ ትንሹ ድንኳን ፈልጌ ነበር እቃ ዘርግቶ ለመሸጥ ምናምን። የት አገኛለሁ? ዋጋውስ ምን ያህል ነው? አመሰግናለሁ🙏
Jul 09, 2026Ask the traders.ነጋዴ ጠጋ ብለህ ጠይቅ የደላላ ስልክ ይሰጡሀል
Jul 10, 2026