ዩቱብ ለመጀመር አስቤ የኢንተርኔት ዋጋ ሰማይ ሆነብኝ አመታዊ የቴሌ unlimited 15ሺ ብር ሆኗል። በየወሩ ብቻ እንዳልገዛ ደሞ 2400 ብር ነው። በወር 30ሺ ብር ይደርስብኛል በጌጋባይት የ6 ወር እንዳልገዛ በወሩ ነው የሚያልቀው እና ሰዎች ርካሽ ኢንተርኔት የት ላይ ነው ላገኝ የምችለው? ምን አይነት አማራጭ ልጠቀም? በፊት ላይ በቅናሽ unlimited እንሸጣለን የሚሉ ሰዎችስ አሁንም አሉ?
Jul 09, 2026Wifi yishalal ko
Jul 09, 2026