#relationships
እንደምን አላቹ ሰዎች.... ወደ ጉዳዬ ስገባ.. ፍቅረኛዬ ከበአል ዋዜማ ጀምሮ አብረህኝ እንድትሆን ካልሆነ ደሞ video call ስናወራ እንውላለን አለችኝ አኔ ደሞ ይከፋኛል በጣም ይደብረኛል እና ለ በአል 2 ሲቀው ምናምን ነው ስልኬን ምዘጋጋው ያን ሳምንት ማንንም ማግኘት አልፈልግም ለሷ ደሞ ምን እንደምላት አላቅም ..እንዲ ብዬ ባስረዳት አትቀበለኝም ለምን ትለኛለች አትረዳኝም ነገሮችን ሁሉ ከራሷ ጋ አገናኝታ ሌላ ያልታሰበ መጥፎ ነገር ነው ሚፈጠረዉ እሷን ማጣት ደሞ አልፈልግም ምን ብዬ እንደማስረዳት ግራ ገብቶኛል
Apr 14, 20252 engagements