SecretS586
#other
ሰዎች ምንድ ነዉ ቆይ ኑሮ እንዲ የተወደደው.. ዛሬ ምን ተፈጠረ መሰላቹ ትንሽ ገንዘብ አጊንቼ ለበአል ለ እቤት የሆነ ነገር ልገዛዛ ብዬ ገብያ መሄድ ምንም ቁምነገር ሳልሰራ ደና ነገር ሳልገዛ ብሩ የለም የምር ብሩ የለም ያገኘውት ስምንት ሺ ነበረ ብሩ ከጄ ለይ የለም wow ነው ያልኩት ምንድን ነው ቆይ የተፈጠረው እኔ ስንት ነገር አስቤ እንደሄድኩኝ በ ጋሪ ሚመጣ እቃ ነበረ ያሰብኩት ግን እኔው ራሴ ባንድ እጄ ይዤ መጣው. ..የምሬን ነው ምላቹ በጣም ይከፋል ..ቤተሰቦቼ.. እናቴ ናት ጭንቅላቴ ዉስጥ የመጣችው... እንዴት ነው ሚኖረው ቆይ ማርያምን btam yasaznal ...... esti yhen nger wtachu lmayt mokru hiwet be Ethiopia...
Apr 14, 20253 engagements