ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በጦር የወጋው ጭፍራ ሌንጊኖስ ይባላል ይህ ጭፍራ አንድ ዓይናማ ሲሆን ከአይሁድ ጋር ላለመተባበር ሲል ጌታ ከሞተ በኋላ የግራ ጎኑን ቢወጋው ከጎኑ በፈሰሰው ማየ ገቦና ማየ ሕይወት አንዱ ዓይኑ በርቷለታል። አባቶች በተረት ኋላ የመጣ ዓይን አወጣ ሚሉት ለዚህ ነው።
Apr 15, 2025ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በጦር የወጋው ጭፍራ ሌንጊኖስ ይባላል ይህ ጭፍራ አንድ ዓይናማ ሲሆን ከአይሁድ ጋር ላለመተባበር ሲል ጌታ ከሞተ በኋላ የግራ ጎኑን ቢወጋው ከጎኑ በፈሰሰው ማየ ገቦና ማየ ሕይወት አንዱ ዓይኑ በርቷለታል። አባቶች በተረት ኋላ የመጣ ዓይን አወጣ ሚሉት ለዚህ ነው።
Apr 15, 2025ሌንጊኖስ
Apr 15, 2025