ከሆነች ልጅ ጋር ማውራት ከጀመርን 1 አመት ይሆነናል normal stuff ነን እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በጣም እየለመድኳት መምጣት ጀመርኩ ስለሷ ይበልጥ ማሰብ ጀመርኩ እና almost ፍቅረኛሞች ሆንን አልተነጋገርነውም እንጂ እሷ ናት እንደውም ብዙ ጊዜ ወጥተን ፈታ እንድንል ምታደርገው , then now ምን ሰማው ድንግል እንዳልሆነች በሆነ መንገድ ሰው ነገረኝ እኔም ያን ያክል አልጠየኳትም በርግጥ ምክንያቱም እኔና እሷ ምንም ስላልሆንን ብዬ ምን ይሻላል
4 votes