Gigity214
#family#relationships
ከፍቅረኛዬ ጋር እኔ ቤት Date አለብኝ እና እንዴት አርገን ቆንጆ ጊዜ ማሳለፍ እንችላለን?? ሴቶች እንዴት ብታሳልፉ ነዉ ደስ ሚላቹ?
Jul 08, 20269 engagements
ከፍቅረኛዬ ጋር እኔ ቤት Date አለብኝ እና እንዴት አርገን ቆንጆ ጊዜ ማሳለፍ እንችላለን?? ሴቶች እንዴት ብታሳልፉ ነዉ ደስ ሚላቹ?
Jul 08, 2026እዛ ጥግህን ጠብቀህ "blood line the final destination " milewun film eyayen feta bnil des yilegnal really 👌
Jul 08, 2026(edited)መተቃቀፍ እያለ ለምን ጥጌን እይዛለው በዚ ብርድ 🤨
Jul 08, 2026ቤትህን አፅዳው
Jul 08, 2026እሱማ ባትመጣም ሁሌ ነዉ ፉአ ማረገው
Jul 08, 2026ቤትህን አፀዳት ያልታጠበ ልብስ ካለህ ትጠብ ምናምን የማትገመት ሁን ሞያዋን በዛው ትገመግማለህ
Jul 08, 2026Nooo she's here for a date, maybe another time
Jul 08, 2026mgb sralat, bethn bedenb tsidt adrgeh tebkat, movie eyu mnamn
Jul 08, 2026እኔም እንደዛ ነበር ያሰብኩት maybe more idea ካለ ብዬ ነበር
Jul 08, 2026don't fuck ትለማመዱት እና ቤት date ሲታሰብ መለጣለጥ ነው ትዝ የሚላቹ
Jul 30, 2026