RosePython34137.5
#entertainment
ምን አይነት አሳፋሪ ነገር ነው ግን ሳፋሪኮም❌አሳፋሪ ኮም✅ ከአንድ ወር በፊት 2475ብር በ mpesa ሲገዛ የነበረ የunlimited internet package ዛሬ 3300ብር ገብቷል አረ ምን ተሻለ ሰዎች package በየቀኑ ነው የሚጨምሩት ምን አይነት አማራጭ ልጠቀም እናንተስ ምንድነው የምትጠቀሙት??
Jul 07, 20265 engagements