📌ስለ ሀገራችን ትምህርት ስርዓት ምን ታስባላችሁ? 📌ምን ጋር ይመስላችኋል ክፍተቱ? 📌እንዴትስ ተስተካክሎ መጪውን ትውልድ ማዳን የሚቻል ይመስላችኋል?
Apr 14, 2025የመምህራንን ሁናቴ በጣም ትልቅ ክፍተት ያለበት ይምስለኛል። ለምሳሌ ምን አይነት ሰው ነው መምህር ሚሆኑት?
Apr 14, 2025📌ስለ ሀገራችን ትምህርት ስርዓት ምን ታስባላችሁ? 📌ምን ጋር ይመስላችኋል ክፍተቱ? 📌እንዴትስ ተስተካክሎ መጪውን ትውልድ ማዳን የሚቻል ይመስላችኋል?
Apr 14, 2025የመምህራንን ሁናቴ በጣም ትልቅ ክፍተት ያለበት ይምስለኛል። ለምሳሌ ምን አይነት ሰው ነው መምህር ሚሆኑት?
Apr 14, 2025አዎ ልለው ነበር የመምህራን ትልቅ ችግር አለ። ይሄ ሚገባህ አንድ ጥሩ መመህር ስታገኝ ነው። ትምህርቱ እራሱ theory መጠጣት ብቻ ነው ሌላ ነገር የለውም። ሌላው የተማሪ ችግር የማይካድ ሆኖ ሳለ የተማረው ጥሩ Grade የሰራው ምን የተለየ ደረጃ ደርሶ ነው እኔ ትምህርት ላይ እንዳተኩር encourage የሚያረገኝ? ብቻ ባጭሩ የኢትዮጵያ የትምህርት ስርአት የሞተ ነው።
Apr 14, 2025የኢትዮጵያ የትምህርት ስርአት ትልቁ ችግር ከላይ ያሉት የአመራሮች ችግር! እንዲሁም ከታች ያለው የትምህርት አሰጣጥ ችግር እና የቤተሰብ ችግር! ከላይ ያለው አመራር ፈተና ከጠነከረ ተማሪ ይጠነክራል ብሎ ሚያስብ እና ተማሪን በመጣል አንድ አቅጣጫ የሚያይ የትምህርት ስርአትን የሚከተል እና ካሪክለሙን ሲያዘጋጅ በዘፈቀደ የሆነ አመራር ነው። ለምሳሌ ለአንደኛ ክፍል ተማሪ 200 ገፅ መፅሀፍ😂 ሁለተኛው የትምህርት አሰጣጥ። አህያ ጦጣ አሳ እና ዚሆንን ውድድሩ ክብደት የማንሳት ብትል አህያ እና ዚሆን የተሳካላቸው ይሆናል። ወይም እንጨት የመውጣት ውድድር ብትል ጦጣ ብቻ ነች ስኬታማ ምትሆነው! የትምህርት አሰጣጡም እንደዛ ነው። ሁሉም ሂሳብ እና እንግሊዘኛ ላይ ጎበዝ እንዲሆን....ይህ ደግሞ ሌሎች ተሰጦ እና ክህሎት ያላቸውን ተማሪዎች እዛው በዝቅተኛ ክፍል እንዲማቅቁ ያደርጋል። ሶስተኛው ቤተሰብ! ልጅ ምን እንደሚወድ ምን እንደሚፈልግ ምን መማር እንዳለበት አያቅም! የግድ ልጄ ለምን በዚህ ትምህርት ወደቀ ብሎ ልጅን ማስጨነቅ! ካሪኩለሙ እንዴት እንደዚ ሆነ ብሎ አለመጠየቅ! ብቻ መከራው ብዙ ነው
Apr 14, 20251. በጣም የመተና ሰዎችን ከትምህርት እንዲሸሹ የሚያደርግ ነው 2. ክፍተቱ ከትምህርት ሚኒስቴር እስከታች መምህራን ድረስ ነው 3. ካሪክሎሙን መቀየር እራሱን ተማሪውን መጠየቅ በምን መልኩ መማር አለባቸው የሚማሩት ትምህር ወደፊት ይጠቅማቸዋል ወይስ አይጠቅምም ማየት ከልጅነት ጀምሮ ፍላጎታቸውን እዲያሳድጉ የቻይናን ትምህርት ትግበራ ቢደረግ ይሻሻል ባይ ነኝ በትንሺ
Apr 14, 2025Mangnawm project sikerets mn chgr ale mn madrg yasfelgal ymilew ytayal ene endeteredahut yale mnm problem identification and requirement gathering nw eyeseru yalut. Ahun lay meteh temariw yalalefebetn yetmhrt sreat mezergat atchlm ljochu yaltemarutn ayserum ketach nw mekotkot yalebachew , bebku astemari nw wey eyetemaru yalut? ymilewn mayetm yasfelgal zm blo meto ljochu baltemarubet lk eyeleku maswedek tegebi nw bye alasbm...
Apr 14, 2025Be specific bro ..
Apr 14, 2025