#personal
ሰላም ሰዎች እባካቹ ተባበሩኝ አአ ስራ ፍለጋ ከሌላ ሀገር ከመጣው ሳምንት ሆነኝ የቀንም ስራ ቢህን ሰራለው ብዬ ነው የመጣውት ግን እሱንም አጣውት ምንም የለም ይባስ ብሎ ደግሞ ሚከራይ ቤት አጣው ምንም የለም ሁሉም ነገር ጠመመብኝ ብሬ በአልጋ አለቀ.. እባካቹ ከ ሁለት አንዱ ምታቁት ካለ ጠቁሙኝ ሚከራይ ቤት የት አገኛለው በፈጠራቹ ሀገር መጥቼ ምከራየው ቤት አጣው ስራ አጣው እንድ ቀልድ ጎዳና ልወጣ ነው በማርያም ምታቁ ንገሩኝ በፈጠራቹ የትም መሄጃ የለኝም ምንም አይነት ቤት/ሥራ ቢሆን ጠቁሙኝ
Jul 06, 202617 engagements