suuu25.5
#business_strategy
አስቸኳይ ሰራተኛ ልቀጥር ፈልጌ ነበር እና የመጀመሪያዬ ነው ስቀጥር እና ደሞ ገና ልጅ ስለሆንኩኝ እንዴት መቅጠር እንዳለብኝ አላቅም ልብስ ቤት ነው ያለኝ እና ምን ይዤ ልቅጠር 1 ልጅ አጊቼ ነበር ግን ተያዧ መታወቂያ ብቻ ነው ያላትበዛ ብቻ መቅጠር ይቻላል??? በጣም አስቸኳይ መልስሉኝ
Jul 06, 20261 engagements
አስቸኳይ ሰራተኛ ልቀጥር ፈልጌ ነበር እና የመጀመሪያዬ ነው ስቀጥር እና ደሞ ገና ልጅ ስለሆንኩኝ እንዴት መቅጠር እንዳለብኝ አላቅም ልብስ ቤት ነው ያለኝ እና ምን ይዤ ልቅጠር 1 ልጅ አጊቼ ነበር ግን ተያዧ መታወቂያ ብቻ ነው ያላትበዛ ብቻ መቅጠር ይቻላል??? በጣም አስቸኳይ መልስሉኝ
Jul 06, 2026ኧረ በናትክ እኔን ቅጠረኝ ስራ አጥቼ እየተንከራተትኩ ነው ለወንድ ከሆነ ምትለኝን ሙሉ አሟላለው🙏🙏🙏
Jul 07, 2026