Question Anonymous Pending #personal #relationships 4 አመት የቆየሁ ባለትዳር ነኝ እውነት ለመናገር ባሌን በጣም ነው የምወደው ባላሰብኩት አጋጣሚ ግንከወር በፊት ከሌላ ወንድ ጋር ወጣሁ ማለት በጣም ተጣልተን ካልገደልኩሽ ሲል እኔ ቤቱን ጥየ ወጣሁ በሰአቱ ከለሊቱ 8ሰአት ስለነበር ቤተሰቦቼ ጋር መሄድ ከበደኝ እና የሱ ሚዜ የነበረ ግን የጋራ ጓደኛችን ጋር ሄድኩከባሌ ጋር ከመጋባታችን በፊት በጣም እላፊ የሚባል መቀራረብ ነበረን የዛን ለት ማታ ከጓደኛው(ባሌ ጋር እንደተጣላሁ ሊመታኝ ሲል ትቼው እንደወጣሁ ነገርኩ እያለቀስኩ ስለነበር እና በፊትም ይወደኝ ስለነበር ሳናስበው ተቀራረብን እና አደርን በነጋታው ባሌ የይቅንርታ እራት ጋብዞኝ ታረቅን ከሱም ጋ ግንኙነት አረግን ይሄ ነገር ሁለት ወር ሞላው ፔሬድ መምጣት በነበረበት ወቅት አልመጣምና ሲቆይብኝ ቼክ አደረኩ 40ቀን ፅንስ እንዳለ ነገሩኝ ግራ ገባኝ የማንኛቸው እንደሆነ 4አመት ሙሉ ያለምንም መከላከያ ስቆይ እና ስፈልገው ያልመጣ ልጅ እንዴት አሁን መጣ እንዴትስ በአንድ ቀን ስህተት ሊፈጠር ቻለ የማንኛቸው እንደሆነም አላውቅም በስመአብ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው
Jul 06, 2026Mn argu new milun yihen made in china yehone story degmew milekut😁
Jul 07, 2026