Comfy11
#school
አዲስ አበባ ውስጥ በሞባይል ስልክ እና በኮምፒውተር ጥገና ላይ ጥራት ያለው ስልጠና የሚሰጥ ታማኝ እና ተመራጭ ተቋም የት ጋር ማግኘት እችላለሁ? በቂ ልምድና ማረጋገጫ የሚሰጡ ማሰልጠኛዎችን ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል።
Jul 06, 20260 engagements

Jul 06, 2026